መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ዮሐንስ 1:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወዳጅ ሆይ፤ መልካም የሆነውን እንጂ ክፉውን አትምሰል። መልካም የሆነውን የሚያደርግ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው። ክፉ የሚያደርግ ግን እግዚአብሔርን አላየውም።

3 ዮሐንስ 1

3 ዮሐንስ 1:7-15