መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ጴጥሮስ 2:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደግሞም ኀጢአት ለሚያደርጉ ሁሉ ምሳሌ እንዲሆኑ የሰዶምንና የገሞራን ከተሞች ዐመድ እስኪሆኑ ድረስ አቃጥሎ ከፈረደባቸው፣

2 ጴጥሮስ 2

2 ጴጥሮስ 2:5-9