መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ጴጥሮስ 2:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዐይናቸው ቅንዝር የተሞላ በመሆኑ ኀጢአትን ከመሥራት አይቈጠቡም፤ ጽኑ ያልሆኑትን ነፍሳት ያስታሉ፤ ስስትን የለመደ ልብ አላቸው፤ የተረገሙ ናቸው!

2 ጴጥሮስ 2

2 ጴጥሮስ 2:4-19