መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ዜና መዋዕል 36:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱ ግን የእግዚአብሔር ቊጣ በሕዝቡ ላይ እስኪነሣሣና ፈውስም እስከማይገኝላቸው ድረስ በእግዚአብሔር መልእክተኞች ላይ ተሳለቁ፤ ቃሉን ናቁ፤ ነቢያቱንም አቃለሉ።

2 ዜና መዋዕል 36

2 ዜና መዋዕል 36:11-17