መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ተሰሎንቄ 3:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእኛን ምሳሌ እንዴት መከተል እንደሚገባችሁ እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁና። ከእናንተ ጋር በነበርንበት ጊዜ ሥራ ፈቶች አልነበርንም፤

2 ተሰሎንቄ 3

2 ተሰሎንቄ 3:1-10