መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ሳሙኤል 8:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የደማስቆዎቹ ሶርያውያን የሱባን ንጉሥ አድርአዛርን ለመርዳት በመጡ ጊዜ ዳዊት ሃያ ሁለት ሺህ ሰው ገደለባቸው።

2 ሳሙኤል 8

2 ሳሙኤል 8:1-9