መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ዮሐንስ 3:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን እንድንጠራ አብ አትረፍርፎ ያፈሰሰልን ፍቅር ምንኛ ታላቅ ነው! እኛም እንዲሁ ልጆቹ ነን። ዓለም እኛን የማያውቀንም እርሱን ስላ ላወቀው ነው።

1 ዮሐንስ 3

1 ዮሐንስ 3:1-3