መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ዮሐንስ 2:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወዳጆች ሆይ፤ የምጽፍላችሁ፣ ከመጀመሪያ የነበራችሁን የቈየውን ትእዛዝ እንጂ አዲስ ትእዛዝ አይደለም፤ የቈየው ትእዛዝ የሰማችሁት ቃል ነው።

1 ዮሐንስ 2

1 ዮሐንስ 2:1-16