መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ሳሙኤል 19:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሳኦልም ይህ በተነገረው ጊዜ ሌሎች ሰዎች ላከ፤ እነርሱም ትንቢት ተናገሩ፤ ሳኦል ለሦስተኛ ጊዜ ሰዎች ላከ፣ እነርሱም ደግሞ ትንቢት ተናገሩ።

1 ሳሙኤል 19

1 ሳሙኤል 19:15-24