መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ፊልሞና 1:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ ጳውሎስ ይህን በእጄ ጽፌልሃለሁ፤ ያለበትን እኔው እከፍልሃለሁ። አንተም ራስህ የእኔ ስለ መሆንህ ምንም አልናገርም።

ፊልሞና 1

ፊልሞና 1:15-25