መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ዘፍጥረት 19:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) በሰዶምና በገሞራ ላይ ከሰማይ ከእግዚአብሔር (ያህዌ) ዘንድ የሚያቃጥል ዲንና እሳት አዘነበባቸው።

ዘፍጥረት 19

ዘፍጥረት 19:15-33