መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ዘፀአት 36:37 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በድንኳኑ መግቢያ ጥልፍ ጠላፊ እንደሚሠራው ከሰማያዊ፣ ከሐምራዊ፣ ከቀይ ማግና በቀጭኑ ከተፈተለ በፍታ መጋረጃ አበጁለት፤

ዘፀአት 36

ዘፀአት 36:35-38