መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ዘሌዋውያን 9:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፍርምባዎቹንና የቀኝ ወርቹንም ሙሴ ባዘዘው መሠረት፣ የመወዝወዝ መሥዋዕት አድርጎ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ወዘወዘው።

ዘሌዋውያን 9

ዘሌዋውያን 9:15-23