መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ዕንባቆም 3:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ከቴማን፣ቅዱሱም ከፋራን ተራራ መጣ። ሴላክብሩ ሰማያትን ሸፈነ፤ውዳሴውም ምድርን ሞላ።

ዕንባቆም 3

ዕንባቆም 3:1-9