መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ዕብራውያን 5:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም ክርስቶስ ሊቀ ካህናት የመሆንን ክብር ለራሱ አልወሰደም፤ ነገር ግን እግዚአብሔር፣“አንተ ልጄ ነህ፤እኔ ዛሬ አባት ሆንሁህ” አለው።

ዕብራውያን 5

ዕብራውያን 5:1-10