መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ኤርምያስ 50:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስራኤልንም ወደ መሰማሪያው እመልሰዋለሁ፤በቀርሜሎስና በባሳን ላይ ይሰማራል፤በኤፍሬም ተራሮችና በገለዓድም ላይ፣እስኪጠግብ ይመገባል።

ኤርምያስ 50

ኤርምያስ 50:17-24