መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ኢያሱ 1:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ከሞተ በኋላ፣ እግዚአብሔር የሙሴን አገልጋይ የነዌን ልጅ ኢያሱን እንዲህ አለው፤

ኢያሱ 1

ኢያሱ 1:1-5