መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ኢሳይያስ 33:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምድሪቱ አለቀሰች፤ መነመነች፤ሊባኖስ ዐፈረች፤ ጠወለገች፤ሳሮን እንደ ዐረባ ምድረ በዳ ሆነች፤ባሳንና ቀርሜሎስ ቅጠላቸውን አረገፉ።

ኢሳይያስ 33

ኢሳይያስ 33:1-15