መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ናሆም 1:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቊጣውን ማን ሊቋቋም ይችላል?ጽኑ ቊጣውንስ ማን ሊሸከም ይችላል?መዓቱ እንደ እሳት ፈሶአል፤ዐለቶችም በፊቱ ተሰነጣጥቀዋል።

ናሆም 1

ናሆም 1:1-7