መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሶፎንያስ 1:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሰማይን ሰራዊት ለማምለክ፣በሰገነት ላይ ወጥተው የሚሰግዱትን፣ ለእግዚአብሔር እየሰገዱ፣ በስሙም እየማሉ፣በሚልኮምም ደግሞ የሚምሉትን፣

ሶፎንያስ 1

ሶፎንያስ 1:1-10