መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሮሜ 4:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ታዲያ እንዴት ተቈጠረለት? ከተገረዘ በኋላ ነው ወይስ ከመገረዙ በፊት? የተቈጠረለት ከተገረዘ በኋላ ሳይሆን ከመገረዙ በፊት ነው።

ሮሜ 4

ሮሜ 4:1-15