መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ማቴዎስ 3:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የዮሐንስ ልብስ የግመል ጠጕር ሲሆን፣ ወገቡንም በጠፍር ይታጠቅ ነበር። ምግቡም አንበጣና የበረሃ ማር ነበር።

ማቴዎስ 3

ማቴዎስ 3:1-6