መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ማቴዎስ 16:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይፈልጋል፤ ነገር ግን ከዮናስ ምልክት በስተቀር ሌላ ምልክት አይሰጠውም።” ከዚያም ኢየሱስ ትቶአቸው ሄደ።

ማቴዎስ 16

ማቴዎስ 16:2-5