መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

መዝሙር 14:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምነው እስራኤልን የሚያድን ከጽዮን በወጣ! እግዚአብሔር የሕዝቡን ምርኮ በሚመልስበት ጊዜ፣ያዕቆብ ደስ ይበለው፤ እስራኤልም ሐሤት ያድርግ።

መዝሙር 14

መዝሙር 14:1-7