መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሐዋርያት ሥራ 9:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በደማስቆ ሐናንያ የሚባል አንድ ደቀ መዝሙር ነበር፤ ጌታም በራእይ፣ “ሐናንያ” ብሎ ጠራው።እርሱም፣ “ጌታ ሆይ፤ እነሆኝ” አለ።

ሐዋርያት ሥራ 9

ሐዋርያት ሥራ 9:1-17