መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሐዋርያት ሥራ 25:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጳውሎስም እንዲህ አለ፤ “አሁንም ቢሆን ፍትሕ ማግኘት በምችልበት፣ በቄሳር ፍርድ ወንበር ፊት ቆሜአለሁ፤ አንተ ራስህ በሚገባ እንደምታውቀው በአይሁድ ላይ ምንም በደል አልፈጸምሁም፤

ሐዋርያት ሥራ 25

ሐዋርያት ሥራ 25:7-16